በኢትዮጵያ የውጭ ቀጥተኛ መዋዕለ ንዋይ ፍሰት ተግዳሮቶች | ኤኮኖሚ | DW | 28.03.2016
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ኤኮኖሚ

በኢትዮጵያ የውጭ ቀጥተኛ መዋዕለ ንዋይ ፍሰት ተግዳሮቶች

በኢትዮጵያ ቀጥተኛ የመዋዕለ ንዋይ ፍሰት ተግዳሮቶች ላይ አዲስ አበባ ውስጥ በተካሄደ ውይይት ፣ በሃገሪቱ መዋዕለ ንዋያቸውን የሚያፈሱ ሃገራት ውስን በመሆናቸው በዘርፉ እንቅስቃሴ ላይ ተፅእኖ ሊያሳድሩ እንደሚችሉ ባለሞያዎቹ ስጋታቸውን ገልፀዋል።


በኢትዮጵያ በውጭ ቀጥተኛ መዋዕለ ንዋይ ፍሰት የሚሳተፉ ሃገራት ውስንነት አስጊ መሆኑን የምጣኔ ሃብት ባለሞያዎች አሳሰቡ ። በኢትዮጵያ ቀጥተኛ የመዋዕለ ንዋይ ፍሰት ተግዳሮቶች ላይ አዲስ አበባ ውስጥ በተካሄደ ውይይት ፣ በሃገሪቱ መዋዕለ ንዋያቸውን የሚያፈሱ ሃገራት ውስን በመሆናቸው በዘርፉ እንቅስቃሴ ላይ ተፅእኖ ሊያሳድሩ እንደሚችሉ ባለሞያዎቹ ስጋታቸውን ገልፀዋል ። ምንም እንኳን የመዋዕለ ንዋይ ፍሰቱ ከቀድሞው አሁን እያደገ ቢሄድም ሊያዘናጋ የሚገባ አለመሆኑንም ባለሞያዎች አሳስበዋል ። ውይይቱን የተከታተለው የአዲስ አበባው ዘጋቢያችን ጌታቸው ተድላ ኃይለ ጊዮርጊስ ዝርዝሩን ልኮልናል ።

ጌታቸው ተድላ ኃይለ ጊዮርጊስ

ኂሩት መለሰ

Audios and videos on the topic