በኢትዮጵያ የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ተደነገገ | ኢትዮጵያ | DW | 16.02.2018
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages
ማስታወቂያ

ኢትዮጵያ

በኢትዮጵያ የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ተደነገገ

የኢትዮጵያ የሚኒስትሮች ምክር ቤት በመላ ኢትዮጵያ የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ መደንገጉን የኢትዮጵያ ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬሽን ዛሬ ማምሻውን አስታወቀ።

የኢትዮጵያ የሚኒስትሮች ምክር ቤት በመላ ኢትዮጵያ የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ መደንገጉን የኢትዮጵያ ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬሽን ዛሬ ማምሻውን አስታወቀ። በኢትዮጵያ ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬሽን ዘገባ መሠረት ሕገ መንግሥቱን እና ሕገ መንግሥታዊ ሥርዓቱን ለመጠበቅ በሚል የተደነገገው የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ ከዛሬ ጀምሮ እንደሚፀና ተገልጿል።

ኂሩት መለሰ

ማንተጋፍቶ ስለሺ 

ተዛማጅ ዘገባዎች