በኢትዮጵያ የተከሰተዉ የዝናብ እጥረትና የርዳታ ጥሪ | ኢትዮጵያ | DW | 21.08.2015
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ኢትዮጵያ

በኢትዮጵያ የተከሰተዉ የዝናብ እጥረትና የርዳታ ጥሪ

በኢትዮጵያ በአብዛኛዉ ምሥራቃዊ ክፍሎች የዝናብ እጥረት ተከስቶአል። በዝናብ እጥረት ምክንያት ለተጎዱ የህብረተሰብ ክፍሎች ለቀለብ የሚሆን የስንዴ ግዥ እንዲሁም የርዳታ ድጋፍ ጥሪ ተላልፎአል።

አውዲዮውን ያዳምጡ። 03:33

በኢትዮጵያ የተከሰተዉ የዝናብ እጥረትና የርዳታ ጥሪስለተላለፈዉ የርዳታ ጥሪና ስለ ወቅታዊ ሁኔታ የአዲስ አበባዉ ወኪላችን ጌታቸዉ ተድላ ኃይለ ጊዮርጊስ በግብርና ሚኒስቴር የአደጋ መከላከልና የምግብ ዋስትና ዘርፍ ሚኒስትር ዴታ አቶ ምትኩ ካሳን አነጋግሮ ዝርዝር ዘገባ ልኮልናል።


ጌታቸዉ ተድላ ኃይለ ጊዮርጊስ


አዜብ ታደሰ
ኂሩት መለሰ

Audios and videos on the topic