በኢትዮጵያ የስቴዲዮም ሥራ መጓተት | ኢትዮጵያ | DW | 19.09.2014
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages
ማስታወቂያ

ኢትዮጵያ

በኢትዮጵያ የስቴዲዮም ሥራ መጓተት

በ2005 ዓ,ም ተጀምሮ በ 2008 ዓ,ም ይጠናቀቃል የተባለዉ የኢትዮጵያ ብሄራዊ ስቴዲዮም፤ ከአጥር በቀር እስካሁን ምንም ዓይነት ግንባታ አልተጀመረም።

የግንባታዉ ሂደት መጓተት በእግር ኳስ እንቅስቃሴዉ የራሱ አሉታዊ ጫና እንዳለዉ የእግር ኳስ አፍቃሪዎች እና የስፖርት ጋዜጠኞች ለዶቼ ቬለ ተናግረዋል። የፊደራል የስፖርት ኮሚሽን በበኩሉ የግንባታዉ ሥራ የተጓተተዉ ከቅየሳ ጋር በተያያዘ በአማካሪ ድርጅቶችና በኮሚሽኑ መካከል የፍርድ ክርክር በመነሳቱ እና በቦታዉ የሚኖሩ ሰዎችን የማንሳቱ ሥራ ስላልተጠናቀቀ መሆኑን ገልፀዋል። ዝርዝሩን የአዲስ አበባዉ ወኪላችን ዮሐንስ ገብረእግዚአብሔር ልኮልናል።

ዮሐንስ ገ/እግዚአብሔር

አዜብ ታደሰ

ተክሌ የኋላ

Audios and videos on the topic