በኢትዮጵያ የሞባይል ኢንተርኔት አገልግሎት መጀመር  | ኢትዮጵያ | DW | 06.04.2018
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages
ማስታወቂያ

ኢትዮጵያ

በኢትዮጵያ የሞባይል ኢንተርኔት አገልግሎት መጀመር 

የኢንተርኔት ተጠቃሚዎቹ በዋትስ አፕ እና በፊስቡክ በድምጽ እና በጽሔፍ ባስተላለፉት መልዕክት የሞባይል ኢንተርኔት አገልግሎቱ ዛሬ መቀጠሉን አረጋግጠውልናል።

አውዲዮውን ያዳምጡ። 01:35

የሞባይል ኢንተርኔት በኢትዮጵያ

በኢትዮጵያ ለወራት ተቋርጦ የቆየው የሞባይል ኢንተርኔት አገልግሎት ዛሬ ከሰዓት በኋላ መጀመሩን በተለያዩ የኢትዮጵያ ክፍሎች የሚገኙ ተጠቃሚዎች ለዶቼቬለ ተናግረዋል። ተጠቃሚዎቹ በድምጽ እና በጽሔፍ በዋትስ አፕ እና በፊስቡክ ባስተላለፉት መልዕክት አገልግሎቱ መቀጠሉን ግን  አረጋግጠውልናል። በአንዳንድ አካባቢዎች ደግሞ ኢንትርኔት አልፎ አልፎ እንደሚቆራረጥ እና ፍጥነትም እንደሌለው የተናገሩም አሉ። በአካባቢያችን የሞባይል ኢንተርኔት አገልግሎት ገና አልተጀመረም ያሉንም አሉ። 

ኂሩት መለሰ

አርያም ተክሌ 

Audios and videos on the topic

ተዛማጅ ዘገባዎች