በኢትዮጵያ የምግብ ተረጂው ቁጥር በቅርቡ ሊያሻቅብ እንደሚችል መጠቀሱ | ኢትዮጵያ | DW | 29.07.2009
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ኢትዮጵያ

በኢትዮጵያ የምግብ ተረጂው ቁጥር በቅርቡ ሊያሻቅብ እንደሚችል መጠቀሱ

በኢትዮጵያ አደጋና መከላከል ዝግጁነት ኮሚሽን የህዝብ ግንኙነት ክፍል ሀላፊ አቶ ምትኩ ካሴ በበኩላቸው በኦቻ የተደረገው ጥናት በጋራ መሰራቱንና መግባባት ላይ መድረሱንም ገልፀዋል።

የተረጂው ቁጥር ሊያሻቅብ መቻሉ

የተረጂው ቁጥር ሊያሻቅብ መቻሉ

ከስድስት ሚሊዮን በላይ የሆኑ ኢትዮጵያውያን በቅርቡ የምግብ ዕርዳታ ሊያስፈልጋቸው እንደሚችል በተባበሩት መንግስታት ድርጅት የሠብዓዊ ጉዳዮች ጽቤት በእንግሊዘኛው ምህፃሩ ኦቻ ገለፀ። በኢትዮጵያ አደጋና መከ ላከል ዝግጁነት ኮሚሽን የህዝብ ግንኙነት ክፍል ሀላፊ አቶ ምትኩ ካሴ በበኩላቸው በኦቻ የተደረገው ጥናት በጋራ መሰራቱንና መግባባት ላይ መድረሱንም ገልፀዋል። ዝርዝሩን ታደሰ እንግዳው ከአዲስ አበባ ልኮልናል።

ታደሰ እንግዳው /ማንተጋፍቶት ስለሺ /አርያም ተክሌ

Audios and videos on the topic