በኢትዮጵያ የምርጫ ስነ ምህዳር ስምምነት ዙርያ የሚሰማው አስተያየት | ኢትዮጵያ | DW | 02.11.2009
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ኢትዮጵያ

በኢትዮጵያ የምርጫ ስነ ምህዳር ስምምነት ዙርያ የሚሰማው አስተያየት

በአራት የኢትዮጵያ የፖለቲካ ፓርቲዎች ማለትም፣ በኢትዮጵያ ገዢ የፖለቲካ ማሕበር ኢሕአዴግና በምክር ቤት ዉስጥ መንበር ባላቸዉ ተቃዋሚ ፓርቲዎች፡ እንዲሁም፡ የመላ ኢትዮጵያ አንድነት ፓርቲ የዘንድሮ ምርጫ መካከል ባለፈው ሳምንት የምርጫ ስነ ምግባር ስምምነት መፈረሙ የሚታወስ ነው።

default

ከነሀሴ ሀያ አምስት እስከ ጥቅምት አስራ ሰባት በተካሄደው ድርድር ስምምነት የተደረሰባቸው ባለ ሀያ ነጥቦች የአቋም መግለጫ ከወጣ እና ስምምነት ከተፈረመ በኋላ፡ ወኪላችን ታደሰ እንግዳው እንደዘገበው፡ በሀገሪቱ የሚገኙ አብዛኞቹ ፖለቲከኞች በስምምነቱ ፍረማ አኳያ ሁለት የተለያዩ አቋሞችን በማንጸባረቅ ላይ ይገኛሉ።

ታደሰ እንግዳው/አርያም ተክሌ/ነጋሽ መሀመድ