በኢትዮጵያ የህፃናት ሞት መቀነሱ | ኢትዮጵያ | DW | 23.08.2007
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ኢትዮጵያ

በኢትዮጵያ የህፃናት ሞት መቀነሱ

የተመድ የህፃናት መርጃ ድርጅት በኢትዮጵያ ወባን ጨምሮ ለመከላከል በሚቻሉ ሌሎች በሽታዎች የሚሞቱት ህፃናት ቁጥር ከበፊቱ መቀነሱን አስታወቀ።

UNCIEF ኢራቅ

UNCIEF ኢራቅ

ወባን ጨምሮ መከላከል በሚቻሉ ሌሎች በሽታዎች በዚህ ዓመት ከሶስት መቶ በላይ ህፃናት ህይወት ያልፋል።