በኢትዮጵያ ዘጠኝ የተቃዋሚ ፓርቲዎች ጥምረት መግለጫ | ኢትዮጵያ | DW | 04.11.2014
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages
ማስታወቂያ

ኢትዮጵያ

በኢትዮጵያ ዘጠኝ የተቃዋሚ ፓርቲዎች ጥምረት መግለጫ

ኣንድ ላይ ለመሥራት የተጣመሩት ዘጠኝ የኢትዮጵያ የተቃዋሚ ፓርቲዎች ለአንድ ወር የሚቆይ ታላቅ የህዝብ ንቅናቄ ፕሮግራም ይፋ አደረጉ።

የጥምረቱ አመራሮች ዛሬ በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ ሕዝባዊ ንቅናቄዉ የፀሎት ሥነ-ስርዓትን ጨምሮ የፓናል ዉይይቶችና የመድረክ ተቃዉሞን እንደሚያጠቃልል የአዲስ አበባዉ ወኪላችን ዮሐንስ ገብረ እግዚአብሄር የላከልን ዘገባ ያመለክታል።

ዮሐንስ ገብረ እግዚአብሄር
አዜብ ታደሰ
ሸዋዬ ለገሰ