በኢትዮጵያ ወቅታዊ ሁኔታ ላይ የተደረገ ዉይይት | ኢትዮጵያ | DW | 19.04.2021
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages
ማስታወቂያ

ኢትዮጵያ

በኢትዮጵያ ወቅታዊ ሁኔታ ላይ የተደረገ ዉይይት

በኢትዮጵያ ውስጥ ያሉ ችግሮችና ውጫዊ ተፅዕኖዎች ሀገሪቱን ለከፍተኛ ቀውስና አለመረጋጋት እየዳረጓት መሆኑን ዓለም አቀፍ ምሁራን ተናገሩ። በኢትዮጵያ ወቅታዊ ሁኔታ ላይ ዓለም አቀፍ የቪዲዮ ውይይት ኢትዮጵያዊነት በተሰኘ ድርጅት አማካይነት ትናንት ተካሄዷል።

አውዲዮውን ያዳምጡ። 03:19

«ዉጫዊ ተፅኖ ኢትዮጵያን ለቀዉስ እየዳረጋት ነዉ» ምሁራን

በኢትዮጵያ ውስጥ ያሉ ችግሮችና ውጫዊ ተፅዕኖዎች ሀገሪቱን ለከፍተኛ ቀውስና አለመረጋጋት እየዳረጓት መሆኑን ዓለም አቀፍ ምሁራን ተናገሩ። በኢትዮጵያ ወቅታዊ ሁኔታ ላይ ዓለም አቀፍ የቪዲዮ ውይይት ኢትዮጵያዊነት በተሰኘ ድርጅት አማካይነት ትናንት ተካሄዷል። የውይይት አዘጋጅ ኮሚቴው አባል ልጅ ነቢያት አክሊሉ ለዶይቸ ቬለ እንደገለፁት «ኢትዮጵያዊነት» ለኢትዮጵያውያን ሰብዓዊ መብት መከበር የቆመ ድርጅት ነው። 

 

ታሪኩ ኃይሉ

አዜብ ታደሰ

እሸቴ በቀለ

Audios and videos on the topic