በኢትዮጵያ አዲስ ማሕበር | ኢትዮጵያ | DW | 12.04.2013
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ኢትዮጵያ

በኢትዮጵያ አዲስ ማሕበር

የማሕበሩ መሥራችና መሪዎች እንዳስታወቁት ዋና አላማቸዉ በኢትጵያ ሠላም የሚሠፍንበትን ብልሐት መፈለግ ነዉ።

***Für mögliche Ergänzungen der Karte, wie z.B. andere Sprachen, zusätzliche Orte oder Markierungskreuz, wenden Sie sich bitte an infografik@dw-world.de (-2566), Außerhalb der Bürozeiten an bilder@dw-world.de (-2555).*** DW-Grafik: Per Sander 2011_03_10_Laender_Prio_A_B

በኢትዮጵያ አዲስ ማሕበር

የኢትዮጵያ ፖለቲከኞች አዲስ አበባ ዉስጥ በምርጫ ተሳትፎ፥ ዝግጅት ሒደት ላይ ሲወዛገቡ እዚያዉ አዲስ አበባ ዉስጥ አዲስ ማሕበር መቋቋሙ ታዉጇል። መግባባት፥ አንድነት እና ሠላም የተሰኘዉ ማሕበር ሠሞኑን ጋዜጣዊ ጉባኤ ጠርቶ ነበር። የማሕበሩ መሥራችና መሪዎች እንዳስታወቁት ዋና አላማቸዉ በኢትጵያ ሠላም የሚሠፍንበትን ብልሐት መፈለግ ነዉ። ጌታቸዉ ተድላ ሐይለ ጊዮርጊስ መሪዎቹን አነጋግሮ ያጠናቀረዉን ዘገባ ልኮልናል።

ጌታቸዉ ተድላ ሐይለ ጊዮርጊስ

ነጋሽ መሐመድ

ሸዋዬ ለገሠ

Audios and videos on the topic