በኢትዮጵያ አዲሱ የሰላም ሂደት ኤርትራውያን ስደተኞች ሆነው የመቀጠላቸው ጥያቄ | የመገናኛ ብዙኃን ማዕከል ሙሉ ይዘት | DW | 02.01.2019
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ኢትዮጵያ

በኢትዮጵያ አዲሱ የሰላም ሂደት ኤርትራውያን ስደተኞች ሆነው የመቀጠላቸው ጥያቄ

ድንገተኛው የኢትዮጵያ እና ኤርትራ ሰላም እንዲሁም ተዘግተው የቆዩት አደገኛ ድንበሮች መከፈት [በአሁኑ ወቅት የተዘጉ ቢኾንም] የተስፋ እና የአዎንታዊ መንፈስ ማዕበልን በሁለቱም ሃገራት አሰራጭቷል። ሆኖም ግን ወደ ኢትዮጵያ የሚመጡት ኤርትራውያን አሁንም ጥገኞች ናቸው የሚል አዲስ ጉዳይ ብቅ ብሏል።

ድንገተኛው የኢትዮጵያ እና ኤርትራ ሰላም እንዲሁም ተዘግተው የቆዩት አደገኛ ድንበሮች መከፈት [በአሁኑ ወቅት የተዘጉ ቢኾንም] የተስፋ እና የአዎንታዊ መንፈስ ማዕበልን በሁለቱም ሃገራት አሰራጭቷል። ሆኖም ግን ወደ ኢትዮጵያ የሚመጡት ኤርትራውያን አሁንም ጥገኞች ናቸውን የሚል አዲስ ጉዳይ ብቅ ብሏል።   

በተጨማሪm አንብ