በኢትዮጵያ ተዋህዶ ኦርቶዶክስ ቤተ ክርስትያን ሲኖዶስ ውስጥ የተፈጠረው ልዩነት | ኢትዮጵያ | DW | 13.07.2009
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ኢትዮጵያ

በኢትዮጵያ ተዋህዶ ኦርቶዶክስ ቤተ ክርስትያን ሲኖዶስ ውስጥ የተፈጠረው ልዩነት

በኢትዮጵያ ተዋህዶ ኦርቶዶክስ ቤተ ክርስትያን አባቶች መካከል የተፈጠረው ልዩነት አሁንም ቁርጥ ያለ መፍትሄ አላገኘም።

default

ችግሩ ባለፈው ሳምንት መጨረሻ ተባብሶ የኢትዮጵያ ተዋህዶ ኦርቶዶክስ ቤተ ክርስትያን ከፍተኛ አመራር ጠቅላይ ሲኖዶስ ብጹዕ አቡነ ጳውሎስ ፓትርያርክ ዘኢትዮጵያ ከመንበራቸው እንዲታገዱ ውሳኔ አሳልፎዋል።

ታደሰ እንግዳው/አርያም ተክሌ

Audios and videos on the topic