በኢትዮጵያ ምርጫ ላይ ያተኮረው የቫንኮቨሩ ጉባኤ | ኢትዮጵያ | DW | 16.12.2008
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ኢትዮጵያ

በኢትዮጵያ ምርጫ ላይ ያተኮረው የቫንኮቨሩ ጉባኤ

በቫንኮቨር ካናዳ የሚገኙ ኢትዮጵያውያን በኢትዮጵያ በሁለት ሺህ ሁለት ዓመተ ምህረት በሚካሄደው ምርጫ የፓለቲካ ፓርቲዎች ሚና ላይ በቅርቡ ህዝባዊ ጉባኤ አካሂደዋል ።

default

ለጉባኤው ከቀረቡት ፅሁፎች አንዱ በምርጫው መሳተፉ የሚኖረውን ጠቀሜታ ያመለከተ ሲሆን ሌላ ፅሁፍ ደግሞ በቀጣዩ ምርጫ በመሳተፍ ምንም ለውጥ ማምጣት እንደማይቻል የሚያስረዳ ነበር