በኢትዮጵያ ላይ ይደረግ የሚባለው የዘር ማጥፋት ወንጀል ምርመራ | ኢትዮጵያ | DW | 06.04.2009
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ኢትዮጵያ

በኢትዮጵያ ላይ ይደረግ የሚባለው የዘር ማጥፋት ወንጀል ምርመራ

የተመድ የሰብዓዊ መብት ጉዳዮች ተመልካች ምክር ቤት የኢትዮጵያ መንግስት የሰብዓዊ መብት ረግጦዋል፡

default

የዘር ማጥፋት ወንጀልም አካሂዶዋል የተባለበትን ወቀሳ እንዲመረምር ተጠየቀ። ጄኖሳይድ ዎች በመባል የሚታወቀው እአአ በ 1998 ዓም የተቋቋመው ዓለም አቀፍ ድርጅት የኢትዮጵያ መንግስት በአኙዋክ፡ በሶማሊና በአማራ ተወላጆች ላይ የሰብዓዊ መብት ጥሰትና የዘር ማጥፋት ወንጀል ፈጽሞዋል በሚል ይህንን ጥያቄውን ለተመድ የሰብዓዊ ጉዳይ ተመልካች ምክር ቤት ማቅረቡን የድርጅቱ ፕሬዚደንት ዶክተር ግሬገሪ ስታንተን ለዶይቸ ቬለ ገልጸዋል። አበበ ፈለቀ

AF/AA