በኢራቅ የተስፋፋዉ ካንሰር | ጤና እና አካባቢ | DW | 21.10.2009
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ጤና እና አካባቢ

በኢራቅ የተስፋፋዉ ካንሰር

በኢራቅ በተከታታይ የተካሄዱ ጦርነቶች የማይሽር ጠባሳ እንደጣሉ ይፋ የወጡ መረጃዎች እየጠቆሙ ነዉ።

default

ተዋህሲዉ በአጉሊ መነፅር ሲታይ

ከቀደምት የስልጣኔ ምንጭነት ባሻገር በነዳጅና ጋዝ ክምችቷ ተጠቃሽ በሆነችዉ ኢራቅ ለዓመታት በተካሄደባት ጦርነት ለጥቃት የዋሉ ዩራኒየም የተሰኘዉን ንጥረነገር የያዙ አረሮች በርካቶችን ለሳንባ ነቀርሳ ዳርገዋል። ወትሮ ይታወቅ የነበረዉ ቁጥርም ከእጥፍ በላይ ጨምሯል። ህፃናትም አካላቸዉ ጎድሎ እንዲወለዱ ምክንያት ሆኗል።

ነብዩ ሲራክ

ሸዋዬ ለገሠ