በአፍጋኒስታን ፕሪዘዳንታዊ ምርጫ መጠናቀቅ | ዓለም | DW | 20.08.2009
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ዓለም

በአፍጋኒስታን ፕሪዘዳንታዊ ምርጫ መጠናቀቅ

በአፍጋኒስታን ዛሪ የየተካሄደዉ ፕሪዘደንታዊ እና የክፍለ ሃገራት እንደራሴዎች ምርጫ መጠናቀቁ ተገልጾአል።

default

ድምጻቸውን ለመስጠት የተሰለፉት አፍጋናውያን መራጮች

ይህንኑ ምርጫን በተመለከተ በአገሪቱ ሶስት መቶ ሺ ያህል ጸጥታ አስከባሪዎች መሰማራታቸዉ ተገልጾአል። የምርጫዉ ሂደት የሸማቂዎች ዛቻ እና ጥቃት አልተለየዉም ተብሎአል። የራድዮ ጣብያችን በሚገኝበት በቦን ከተማ በእንግድነት ብቅ ያለዉ የአዲስ አበባዉ ዘጋብያችን ጌታቸዉ ተድላ ዛሪ ስለተካሄደዉ የአፍጋኒስታን ምርጫ ዘገባ ይዞአል።

ጌታቸው ተድላ/ አዜብ ታደሰ

አርያም ተክሌ

Audios and videos on the topic