በአፍሪቃ የትምህርት አሰጣጥ ላይ የተማሪዎች ቅሬታ  | ራድዮ | DW | 17.01.2020
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ራድዮ

በአፍሪቃ የትምህርት አሰጣጥ ላይ የተማሪዎች ቅሬታ 

አፍሪቃ ውስጥ የሚሰጠው ትምህርት ለስራ ገበያው ብቁ እንደማያደርጋቸው በርካታ አፍሪቃውያን ይወቅሳሉ። በውጭ ሀገራት የትምህርት እድል ያገኙ ተማሪዎች እንደሚሉት አፍሪቃ ውስጥ ትምህርት በነባቤ ቃል እንጂ እምብዛም በተግባር ሲሰጥ አይታይም። ልክ እንደ ኢትዮጵያውያን ምሩቃን ሌሎች አፍሪቃውያንም በተግባር የሚተረጎም ትምሕርት ባለመቅሰማቸው ይሰጋሉ።

አውዲዮውን ያዳምጡ። 09:25

   

በተጨማሪm አንብ