በአፍሪቃ የተስፋፋው የጡትና የማኅጸን ጫፍ ካንሠር ፣ | ኢትዮጵያ | DW | 01.09.2011
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ኢትዮጵያ

በአፍሪቃ የተስፋፋው የጡትና የማኅጸን ጫፍ ካንሠር ፣

ከሰሃራ በስተደቡብ በሚገኙ አገሮች፣ በበቂ ደረጃ ግንዛቤ ባለመጨበጥ፤ የሴቶች ጡትና የማህጸን ጫፍ ነቀርሳ(ካንሠር) እጅግ በመስፋፋት ላይ ነው።

default

በካንሠር ላይ የሚካሄደው ያልተቋረጠ ምርምር፣

በመሆኑም ፣ ይህን መንስዔ ያደረገ፤ ዓለም አቀፍ ጉባዔ፤ በአፍሪቃ አዳራሽ በመካሄድ ላይ ነው። በዚህ ርእሰ ጉዳይ ፤ በአፍሪቃ ደረጃ አጠቃላይ ጉባዔ ሲዘጋጅ፤ ጌታቸው ተድላ ኃ/ጊዮርጊስ እንደዘገበልን የመጀመሪ ጊዜ ነው።

ጌታቸው ተድላ ኃ/ጊዮርጊስ

አርያም ተክሌ