በአፍሪቃ የመሪዎች ጉባዬ ላይ የተሰጠ አስተያየት | ኢትዮጵያ | DW | 02.02.2011
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ኢትዮጵያ

በአፍሪቃ የመሪዎች ጉባዬ ላይ የተሰጠ አስተያየት

ፕሪቶሪያ የሚገኘው የአለም አቀፍ ስልታዊ ጥናት ተቋም ሀላፊ፤ ዶክተር ጃኪ ቺለርስ በአፍሪቃ የመሪዎች ጉባዬ ላይ የሰጡት አስተያየት

default

የአፍሪቃ ህብረት ስብሰባ

በአዲስ አበባ እሁድ የተከፈተው የሁለት ቀናቱ አፍሪቃ ህብረት አባል ሀገሮች የመሪዎች ጉባዔ ሰኞ ማምሻውን ሲጨናቀቅ፤ በሱማሊያ ካለው የእርስ በርስ ጦርነት፤በመከፋፈል ላይ ካለችው ሱዳን እንዲሁም በምዕራብ አፍሪቃ ካለው የስልጣን ፍጥጫ ሌላ፤መሪዎቹ በዋንኛ እርዕስነት የያዙት የግብፅ ህዝብ ተቃውሞን ነበር። አስተያየቱን ከዘገባው ያገኙታል።

ልደት አበበ

ነጋሽ መሐመድ