በአፍሪቃ እና በምዕራቡ ዓለም የጤና አገልግሎት ሽፋን    | ዓለም | DW | 20.09.2017
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ዓለም

በአፍሪቃ እና በምዕራቡ ዓለም የጤና አገልግሎት ሽፋን   

በኢትዮጵያ፤በኬንያ እና ታንዛኒያ በአጭር ጊዜ ውስጥ ለውጥ ማምጣት የጤና አገልግሎት ለውጥ ማምጣት የማይታሰብ ነው ተባለ

አውዲዮውን ያዳምጡ። 04:06
አሁን በቀጥታ እየተሰራጨ ያለ
04:06 ደቂቃ

የአፍሪቃ እና የምዕራቡ ዓለም የጤና አገልግሎት ሽፋን ልዩነት

በሚቀጥሉት 20 አመታት በአፍሪቃ እና በምዕራባውያን አገራት መካከል ያለው የጤና አገልግሎት ልዩነት ይጠባል ተባለ። አንድ የመስኩ ባለሙያ ግን ይኸ ተስፋ ነው ሲሉ ይተቻሉ። እንደ ባለሙያው ገለፃ በተለይ በኢትዮጵያ፤በኬንያ እና ታንዛኒያ በአጭር ጊዜ ውስጥ ለውጥ ማምጣት የማይታሰብ ነው።ዋሽግተን ዲሲዉ ወኪላችን መክብብ ሸዋ ዝርዝር ዘገባ አለው። 
መክብብ ሸዋ
እሸቴ በቀለ 
ነጋሽ መሐመድ

Audios and videos on the topic