በአፍሪቃ ህብረት የመሪዎች ጉባዔ ላይ የተሰጠ አስተያየት | ዓለም | DW | 29.08.2011
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ዓለም

በአፍሪቃ ህብረት የመሪዎች ጉባዔ ላይ የተሰጠ አስተያየት

በአባል አገሮች መካከል የተፈጠረው የሀሳብ ልዩነት በሊቢያ የሽግግር መንግስት ላይ ብዙም የሚያመጣው ችግር እንደሌለ ነው። የፖለቲካ ጉዳይ ተንታኝ - ፉአድ ሄክማት ዛሬ ለዶይቸ ገለፁ።

default

የሊቢያ የሽግግር ም/ቤት ተጠሪ - ሙስተፋ አብዱል

ያለፈው ዓርብ በሊቢያ ጉዳይ ሲመክር የዋለዉ የአፍሪቃ ኅብረት የመሪዎች ጉባኤ በጋራ አቋም በመያዙ ጥያቄ ላይ መወዛገቡ ይታወሳል። ይኼው በአባል አገሮች መካከል የተፈጠረው የሀሳብ ልዩነት በሊቢያ የሽግግር መንግስት ላይ ብዙም የሚያመጣው ችግር እንደሌለ ነው። የፖለቲካ ጉዳይ ተንታኝ - ፉአድ ሄክማት ዛሬ ለዶይቸ ቬለ የገለፁት። ልደት አበበ አነጋግራቸዋለች።

ልደት አበበ

አርያም ተክሌ

Audios and videos on the topic

ተዛማጅ ዘገባዎች