በአፋር ክልል የተሰረቀው የርዳታ እህል ጉዳይ | ኢትዮጵያ | DW | 19.04.2012
 1. Inhalt
 2. Navigation
 3. Weitere Inhalte
 4. Metanavigation
 5. Suche
 6. Choose from 30 Languages

ኢትዮጵያ

በአፋር ክልል የተሰረቀው የርዳታ እህል ጉዳይ

ከለጋሽ ሀገሮች የሚገኘውን የርዳታ እህል ለተረጂዎች በአግባቡ እንዲደርስ መንግሥት ጠንካራ ቁጥጥር እንዲያደርግ ተጠየቀ። ይህ ጥያቄ ሊቀርብ የቻለው ሰሞኑን በአፋር ክልል ዞን ሶስት ከአዋሽ ሸለቆ መጋዘን ወደ ሀረር ድሬዳዋ ይጓጓዝ የነበረ የርዳታ እህል በመንገድ ከተሰረቀ በኋላ ነው።


በስድስት የጭነት ተሽከርካሪዎች ሲጓጓዝ ሳለ የተሰረቀው የእህል ርዳታ በፖሊስ ቁጥጥር የዋለው በሕዝብ ጥቆማ እንደነበር የድሬዳዋ ዘጋቢያችን ዮሀንስ ገብረእግዚአብሄርያነጋገራቸው የአካባቢው ነዋሪዎች ገልጸዋል።

ዮሐንስ ገብረእግዚአብሔር

አርያም ተክሌ

ነጋሽ መሐመድ

Audios and videos on the topic

 • ቀን 19.04.2012
 • አዘጋጅ
 • ያትሙ ገፁን ያትሙ
 • Permalink https://p.dw.com/p/14hDb
 • ቀን 19.04.2012
 • አዘጋጅ
 • ያትሙ ገፁን ያትሙ
 • Permalink https://p.dw.com/p/14hDb