በአፋር ክልል የቀጠለዉ ተቃዉሞ እና ግጭት
ማክሰኞ፣ ጥር 7 2011ማስታወቂያ
በአፋር ክልል በተለያዩ ጊዜያቶች እየተፈፀሙ ያሉትን ጥቃቶች የፊደራል መንግሥት ያስቁምልን ሲሉ የአፋር ማኅበረሰብ አባላት ገለፁ። ባለፉት ሁለት ቀናት የተካሄደዉ ሰላማዊ የመንገድ መንዝጋት አድማ ላይ የተባበሩና የተሳተፉ የማኅበረሰቡ አባላት ለ «DW» እንደተናገሩት የፊደራል መንግሥት ለነገሩ ትኩረት ሰጥቶ መፍትሄ ማፈላለግ አለበት ብለዋል። ወኪላችን ዝርዝር ዘገባዉን ልኮልናል።
ዮሃንስ ገብረግዚአብሔር
አዜብ ታደሰ
ተስፋለም ወልደየስ