በአፋር ክልል የምርጫ ሂደት እና የሚቀርበዉ ቅሪታ | ኢትዮጵያ | DW | 07.04.2010
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ኢትዮጵያ

በአፋር ክልል የምርጫ ሂደት እና የሚቀርበዉ ቅሪታ

በአፍር ክልል በኩነባይ ምርጫ ጣብያ በግል ለመወዳደር የቀረቡ አንድ የአፋር ክልል ነዋሪ በምርጫዉ በእጩነት ለመሳተፍ

default

የአፋር ክልል

በመቅረባቸዉ ብቻ ከስራ መባረራቸዉን የመቀሌዉ ወኪላችን የላከልን ዘገባ ይጠቁማል። ግለሰቡ በጋዜጠኝነት ሞያ ከአስር አመት በላይ በአፋር ክልል በድምጸ ወያኔ ትግራይ፣ በአፋርኛ ቋንቋ ፕሮግራም ሲያገለግሉ እንደነበርም ዘገባዉ ያሳያል። ወኪላችን ዮሃንስ ገብረእግዚአብሄር ጉዳዩን ተከታትሎ ዘገባ ልኮልናል

ዮሃንስ ገብረእግዚአብሄር ፣ አዜብ ታደሰ
ነጋሽ መሃመድ