1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

በአፋር ክልል ህጻናት ለጅብ እራት

ማክሰኞ፣ ሰኔ 28 2003

በአፍር ክልል በወቅቱ ባለዉ እጅግ ሞቃታማ አየር ምክንያት ጅቦች በተለይ ህጻናትን እየበሉ መሆኑ ከድሪደዋ የደረሰን ዘገባ ያሳያል።

https://p.dw.com/p/RXpk
ምስል DW-TV

አፍር ክልል ባለዉ ሃይለኛ ሙቀት ሰበብ በሚሌ ወረዳ ከቤት ዉጭ ደጅ የሚያድሩ ቤተሰቦች መካከል ህጻናት በጅብ መበላታቸዉ እና ምንም አይነት እርምጃ አለመወሰዱ ተመልክቶአል። እንደ አካባቢዉ እማኞች ገለጻ ጅቦቹ እስካሁን ከግልገል ይልቅ አስራ ስምንት ያህል ህጻናትን ከእናታቸዉ ጉያ ወስዶአል ዝርዝሩን የድሪደዋዉ ወኪላችን ዪሃንስ ገብረግዚአብሄር ተከታትሎታል።

ዮሃንስ ገብረ እግዚአብሄር

አዜብ ታደሰ


ሸዋዪ ለገሰ