በአገር ጎብኚዎች ላይ በአፋር የደረሰው ጥቃት | ኢትዮጵያ | DW | 18.01.2012
 1. Inhalt
 2. Navigation
 3. Weitere Inhalte
 4. Metanavigation
 5. Suche
 6. Choose from 30 Languages

ኢትዮጵያ

በአገር ጎብኚዎች ላይ በአፋር የደረሰው ጥቃት

ኤርትራ ድንበር አቅራቢያ የሚገኘው ትናንት ቱሪስቶች የተገደሉበት አካባቢ እጅግ አደገኛ ስፍራ ተደርጎ ነው የሚወሰደው ።

Volcanic landscape near Mt Erta Ale. Volcanic landscape near Mt Erta Ale. Barahile, Danakil Depression, Ethiopia

ጎብኝዎችን የሚስበው አርታአሌ እሳተ ገሞራ

 የጀርመን ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴርም ለአካባቢው የጉዞ ማስጠንቀቂያ ሰጥቷል ። ጥቃቱን በእርግጠኝነት ማን እንደፈፀመው አሁን መላምት ከመሰንዘር ውጭ የሚታወቅ ነገር የለም ። ያም ሆኖ ከአሁን ቀደም የደረሱ ተመሳሳይ ጥቃቶችን እንደሚያስታውስ የዶቼቬለው ሉድገር ሻዶምስኪ ዘግቧል ።

ሉድገር ሻዶምስኪ

ሂሩት መለሰ

አርያም ተክሌ

Audios and videos on the topic

 • ቀን 18.01.2012
 • አዘጋጅ
 • ያትሙ ገፁን ያትሙ
 • Permalink https://p.dw.com/p/13lZc
 • ቀን 18.01.2012
 • አዘጋጅ
 • ያትሙ ገፁን ያትሙ
 • Permalink https://p.dw.com/p/13lZc