በአዲስ አበባ የ«አተት» መንስዔ | ኢትዮጵያ | DW | 21.06.2016
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages
ማስታወቂያ

ኢትዮጵያ

በአዲስ አበባ የ«አተት» መንስዔ

በአዲስ አበባ እየታየ ያለው የአጣዳፊ ተቅማጥ እና ትኩሳት በሽታ መንስዔ የወንዞች ብክለት ሳይሆን እንዳልቀረ የአዲስ አበባ አስተዳደር የኮምዩኒኬሽን ደጋፊ የስራ ሂደት ገለጸ። በበሽታው እስካሁን አንድም ሰው አልሞተም።

አውዲዮውን ያዳምጡ። 03:26

አጣዳፊ ተቅማጥ እና ትውከት

ይሁንና፣ በበሽታው የተያዙ ወደ 300 የሚጠጉ ሰዎች አስፈላጊውን ሕክምና ማግኘታቸው ተገልጾዋል። በሽታውን የግል እና የአካባቢ ንጽህናን በመጠበቅ መከላከል እንደሚቻልም ተነግሮዋል።

ዮሐንስ ገብረእግዚአብሔር

አርያም ተክሌ

አዜብ ታደሰ

Audios and videos on the topic