በአዲስ አበባ የተካሄደው ሰላማዊ ሰልፍ | ኢትዮጵያ | DW | 02.09.2013
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ኢትዮጵያ

በአዲስ አበባ የተካሄደው ሰላማዊ ሰልፍ

ከየክልሉ የተውጣጡ የአስተዳደር አባላት እና የሃይማኖት ተጠሪዎች ባለፈው ሳምንት ከማክሰኞ እስከ ኀሙስ በአፍሪቃ ሕብረት አዳራሽ ተገኝተው ሀገር አቀፍ ጉባኤ ማካሄዳቸው ይታወሳል።

የሃይማኖት መቻቻልን በሚመለከት ለትናንት በተጠራው ሰላማዊ ሰልፍ ላይም በሺዎች የሚቆጠሩ ሰዎች በመስቀል አደባባይ ተገኝተው ድጋፋቸውን ማሰማታቸውን ከአዲስ አበባ የደረሰን ዘገባ ያስረዳል። ዘጋቢያችን ጌታቸው ተድላ ኃይለ ጊዮርጊስ በሰልፉ እና በጉባኤው ላይ የተሰጡትን ነጥቦች አካቶ አጠር ያለ ዘገባ አድርሶናል።

ጌታቸው ተድላ ኃይለ ጊዮርጊስ

ልደት አበበ

Audios and videos on the topic

ተዛማጅ ዘገባዎች