በአዲስ አበባ የቅዱስ ሲኖዶስ ጉባዔ | ኢትዮጵያ | DW | 10.06.2013
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ኢትዮጵያ

በአዲስ አበባ የቅዱስ ሲኖዶስ ጉባዔ

በኢትዮጵያ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስትያን የቅዱስ ሲኖዶስ ለአሥር ቀናት ያካሄደውን ጉባዔ አጠናቀቀ። ጉባዔው በቤተክርስትያኒቱ የሚታየውን ብልሹ አሰራር ማስወገድ ያስችላሉ ባላቸው የመፍትሔ ሀሳቦች ላይ በማትኮር ከመከረ በኋላ አሥራ አንድ ውሳኔዎችን አሳልፎዋል።

default

ጌታቸው ተድላ ኃይለ ጊዮርጊስ

አርያም ተክሌ

ነጋሽ መሀመድ

Audios and videos on the topic