በአዲስ አበባ የሚገኙ የጥንት ታሪካዊ ቤቶች ጥበቃ | ኢትዮጵያ | DW | 10.12.2013
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ኢትዮጵያ

በአዲስ አበባ የሚገኙ የጥንት ታሪካዊ ቤቶች ጥበቃ

በአዲስ አበባ የታሪክ እና የቅርስ ጥበቃ ባለሥልጣን ከመፍረስ የተረፉ የጥንት ቤቶች በታሪክነታቸው ተመዝግበው ለሕዝብ እና ለሀገር ጎብኚዎች አገልግሎት እንዲሰጡ በማድረግ ላይ መሆኑ ተነገረ።

default

ራስ መንገሻ ሥዩም

ወኪላችን ጌታቸው ተድላ ኃይለ ጊዮርጊስ እንደገለጸልን፣ የታሪክ እና የቅርስ ጥበቃ ባለሥልጣን ይህንን ተግባር ከአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ጋ በመተባበር እያከናወነ ይገኛል።

ጌታቸው ተድላ ኃይለ ጊዮርጊስ

አርያም ተክሌ

ነጋሽ መሀመድ

Audios and videos on the topic