በአዲሱ መጅሊስ ላይ ለቀረበው ክስ ፍርድ ቤት የሰጠው ውሳኔ | ኢትዮጵያ | DW | 21.01.2013
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ኢትዮጵያ

በአዲሱ መጅሊስ ላይ ለቀረበው ክስ ፍርድ ቤት የሰጠው ውሳኔ

ከአዲስ አበባ ፤ ዘጋቢአችን ፣ ዮሐንስ ገ/እግዚአብሔር የላከልን ዘገባ እንደሚያስረዳው አዲስ የተመረጠው የእስልምና ጉዳዮች ም/ቤት፣ አመራረጡ ህገ-ወጥ ስለሆነ ይፍረስ ሲሉ ክስ ላቀረቡ የሙስሊሙ ማኅበረሰብ ወገኖች ምላሽ በመስጠት በዛሬው ዕለት የፌደራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት የኮልፌ ቀራንዮ ምድብ ችሎት ውሳኔ አሳልፏል።


ዮሐንስ ገ/እግዚአብሔር

ተክሌ የኋላ

ሸዋዬ ለገሰ

Audios and videos on the topic