በአውሮፓ የኢትዮጵያውያን የስፖርትና ባሕል ድግስ | የመገናኛ ብዙኃን ማዕከል ሙሉ ይዘት | DW | 21.07.2015
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

አውሮጳ/ጀርመን

በአውሮፓ የኢትዮጵያውያን የስፖርትና ባሕል ድግስ

«13ኛው በአውሮጳ የኢትዮጵያውያን ስፖርት እና ባሕል ፌስቲቫል» በጀርመን ፍራንክፉርት ከተማ ተጠናቋል። በዝግጅቱ ከመላው ዓለም የተሰባሰቡ በሺህዎች የሚቆጠሩ ኢትዮጵያውያን ተገኝተዋል።