በአውሮፓ የተፈጠረው የሽብር ስጋትና ጊዜያዊው ሁኔታ
ሰኞ፣ ኅዳር 6 2008ማስታወቂያ
የፓሪሱ ጥቃት ከፈፀሙት አሸባሪዎች መካከል ሁለቱ የቤልጄም ነዋሪ የነበሩ ፈረንሳዊያን መሆናቸውን ቤልጄም አረጋግጣለች። ከሽብር ጥቃት ጋር በተያያዘም ቤልጄም የተወሰኑ ሰዎችን በቁጥጥር ስር አውላለች። በቤልጄም ተጠርጣሪ ሽብርተኞች ለመያዝ የተጀመረው አሰሳ ምን ይመስላል? በርሊን የሚገኙት ባለስልጣናትስ የህዝቡን ደህንነት ለማረጋገጥ ምን አይነት ርምጃ እየወሰዱ ይገኛሉ?ጥቃቱን ተከትሎ የተፈጠረው ስጋትና ጊዜያዊ ሁኔታ ምን ይመስላል? ከበርሊን ዘጋቢያችን ይልማ ኃይለ ሚካኤል እና ከብራስልስ ገበያው ንጉሴን አነጋግረናል።
ልደት አበበ
አዜብ ታደሰ