በአንድነት ፅህፈት ቤት የተፈጠረው ግርግር | ኢትዮጵያ | DW | 28.04.2010
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ኢትዮጵያ

በአንድነት ፅህፈት ቤት የተፈጠረው ግርግር

ከአንድነት ለዲሞክራሲና ለፍትህና ፓርቲ የታገዱት አባላት ዛሬ የፓርቲውን ፅህፈት ቤት በኃይል ለመያዝ መሞከራቸውን የፓርቲው አመራር አባላት አስታወቁ ።

default

በዚሁ ወቅት በስራ ላይ ባሉትና በታገዱት አባላት መካከል የተፈጠረውን ግብግብ ለመገላገል በርካታ የአዲስ አበባ ፖሊስ አካባቢውን መክበቡን በስፍራው የተገኘው የአዲስ አበባው ወኪላችን ታደሰ ዕንግዳው ዘግቧል ። በታገዱ የአንድነት አባላት ተፈፀመ የተባለውን ድርጊት የኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ አንድነት መድረክ አውግዟል ።

ታደሰ ዕንግዳው ሒሩት መለሰ

ተክሌ የኋላ

ተዛማጅ ዘገባዎች