በአሸባሬነት የተጠረጠሩ ተከሳሾች ጉዳይ | ኢትዮጵያ | DW | 02.09.2009
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ኢትዮጵያ

በአሸባሬነት የተጠረጠሩ ተከሳሾች ጉዳይ

የፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ሁለተኛ ወንጀል ችሎት ከግንቦት ሰባት ድርጅት ጋር በመተባበርና በመደራጀት የተቀናጀ የሽብር ድርጊት ለመፈፀም በማሴር የተጠረጠሩት ተከሳሾች ፣ ክሳችንን ይከላከሉልናል ያሉትን የመከላከያ ምስክሮች ቃል ዛሬ አዳምጧል ።

default

ይኽው ችሎት ባለፈው ዓመት በቤንሻንጉል ጉሙዝና በኦሮምያ ክልል አዋሳኝ አካባቢዎች በተነሳው ግጭት የዘር ማጥፋት ወንጀል ፈፅመዋል ባላቸው ተከሳሾች ላይም ዛሬ ብይን አሳልፏል ። ታደሰ ዕንግዳው ከአዲስ አበባ ዝርዝሩን ልኮልናል ።

ታደሰ ዕንግዳው ሂሩት መለሰ