በአሸባሪነት የተጠረጠሩ ቡድኖች ችሎት | ኢትዮጵያ | DW | 10.01.2012
 1. Inhalt
 2. Navigation
 3. Weitere Inhalte
 4. Metanavigation
 5. Suche
 6. Choose from 30 Languages

ኢትዮጵያ

በአሸባሪነት የተጠረጠሩ ቡድኖች ችሎት

የከፍተኛው ፍርድ ቤት ሦስተኛ ወንጀል ችሎት በአሸባሪነት ተጠርጥረው ክስ የተመሠረተባቸውን የሁለት የተለያዩ ቡድኖችን ችሎት አደመጠ።የከፍተኛው ፍርድ ቤት ሦስተኛ ወንጀል ችሎት በአሸባሪነት ተጠርጥረው ክስ የተመሠረተባቸውን የሁለት የተለያዩ ቡድኖችን ችሎት አደመጠ። ፍርድ ቤቱ በዛሬው ችሎቱ የፌዴራሉ ዓቃቤ ሕግ በሽብር ወንጀል ጠርጥሮ ክስ የመሠረተባቸውን የሁለት የኦሮሞ ፖለቲካ ፓርቲዎች አባላትንና የጋዜጠኞችን የክስ መዝገብ ተመልክቶዋል።

ታደሰ እንግዳው
አርያም ተክሌ
ነጋሽ መሃመድ

Audios and videos on the topic

 • ቀን 10.01.2012
 • አዘጋጅ
 • ያትሙ ገፁን ያትሙ
 • Permalink https://p.dw.com/p/13hC5
 • ቀን 10.01.2012
 • አዘጋጅ
 • ያትሙ ገፁን ያትሙ
 • Permalink https://p.dw.com/p/13hC5