በአሸባሪነት የተጠረጠሩ ሙስሊሞች የክስ ሂደት | ኢትዮጵያ | DW | 30.11.2012
 1. Inhalt
 2. Navigation
 3. Weitere Inhalte
 4. Metanavigation
 5. Suche
 6. Choose from 30 Languages

ኢትዮጵያ

በአሸባሪነት የተጠረጠሩ ሙስሊሞች የክስ ሂደት

የኢትዮጵያ ፌደራል ከፍተና ፍርድ ቤት 4 ተኛ ወንጀል ችሎት ዛሬ በእነ አቡበከር አህመድ መዝገብ በአሸባሪነት በተጠረጠሩ 31 ተከሳሾች ጉዳይ የአቃቤ ህግን መቃወሚያ አዳምጦ ትዕዛዝ አስተላለፈ ። ችሎቱ ከግራ ቀኝ የቀረቡትን መቃወሚያዎች መርምሮ

ብይን ለመስጠት ለህዳር 27 ፣ 2005 ተለዋጭ ቀጠሮ ሰጥቷል ። ዛሬ በችሎቱ አካባቢ መቆም በመከልከሉ ሙስሊሞች እንደ ከዚህ ቀደሙ ተሰብሰበው አጋርነታቸውን መግለፅ አመቻላቸውን ችሎቱን የተከታተለው ዮሐንስ ገብረ እግዚአብሔር ዘግቧል ።
ዮሐንስ ገብረ እግዚአብሔር
ሂሩት መለሰ
አርያም ተክሌ

Audios and videos on the topic

 • ቀን 30.11.2012
 • አዘጋጅ
 • ያትሙ ገፁን ያትሙ
 • Permalink https://p.dw.com/p/16tsd
 • ቀን 30.11.2012
 • አዘጋጅ
 • ያትሙ ገፁን ያትሙ
 • Permalink https://p.dw.com/p/16tsd