1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

በአሸባሪነት የተከሰሱ 29 ሙስሊሞች ዛሬ ፍ/ቤት መቅረባቸው፣

ሰኞ፣ ጥቅምት 19 2005

ቀደም ሲል ከዓለም ዜና እንደተከታተላችሁት መንግሥት በሃይማኖት ጉዳይ ጣልቃ አይግባ የሚል ጥያቄ በማቅረብም ሆነ በመቃወም ካለፈው ሐምሌ ወር አንስቶ በእሥር ላይ የሚገኙ 9 ታዋቂ የእስልምና ሃይማኖት መሪዎችና ባጠቃላይ

https://p.dw.com/p/16ZAI
ምስል Solomon Mengist

ቀደም ሲል ከዓለም ዜና እንደተከታተላችሁት መንግሥት በሃይማኖት ጉዳይ ጣልቃ አይግባ የሚል ጥያቄ በማቅረብም ሆነ በመቃወም ካለፈው ሐምሌ ወር አንስቶ በእሥር ላይ የሚገኙ 9 ታዋቂ የእስልምና ሃይማኖት መሪዎችና ባጠቃላይ 29 ሙስሎሞች እንዲሁም 2 አገር-በቀል የመንግሥት ያልሆኑ ድርጅቶች ዛሬ ፍርድ ቤት ቀርበው የክሱ ሰነድ እንደተሰጣቸው ተነግሯል። ይህን ጉዳይ በተመለከተ የአዲስ አባበባውን ዘጋቢአችንን ዮሐንስ ገ/እግዚአብሔርን ወደ እስቱዲዮ ከመግባታችን በፊት በስልክ አነጋግሬው ነበር።

ዮሐንስ ገ/እግዚአብሔር

ተክሌ የኋላ

ሂሩት መለሰ