በአሸባሪነት የተከሰሱ ተጠርጣሪዎች ችሎት | ኢትዮጵያ | DW | 22.01.2013
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ኢትዮጵያ

በአሸባሪነት የተከሰሱ ተጠርጣሪዎች ችሎት

በነአቶ አቡበከር አህመድ መዝገብ በአሸባሪነት የተከሰሱ ተጠርጣሪዎችን የምሥክርነት ሂደት ለማድመጥ ዛሬ ያስቻለው የፌዴራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት አራተኛ ወንጀል ችሎት ሂደቱ በዝግ እንዲታይ ወሰነ።

የፍርድ ቤቱን የጥዋት ውሎ የተከታተለው ወኪላችን ዮሐንስ ገብረ እግዚአብሔር እንደዘገበው፡ ፍርድ ቤቱ ይህን ውሳኔ የሰጠው ዓቃቤ ሕግ በምሥክሮቹ ላይ ዛቻ እና ማስፈራሪያ እየደረሰ ነው በማለት ባቀረበው አቤቱታ ምክንያት ነው።

ዮሐንስ ገብረ እግዚአብሔር
አርያም ተክሌ
ሸዋዬ ለገሰ

Audios and videos on the topic