በአስቸኳይ ጊዜ ደንብ ሥር የምትገኘዉ ብራስልስ | አውሮጳ/ጀርመን | DW | 23.11.2015
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

አውሮጳ/ጀርመን

በአስቸኳይ ጊዜ ደንብ ሥር የምትገኘዉ ብራስልስ

በቤልጅየም መዲና ብራስልስ የሽብር ስጋት ማስጠንቀቂያው ዛሬም እንደቀጠለ ነው። እንደ መገናኛ ብዙኃን ዘገባ፣ በሀገሪቱ ከፍተኛዉ የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ታዉጆአል።

አውዲዮውን ያዳምጡ። 04:42

የሽብር ስጋት በብራስልስ

የከርሰ ምድር ባቡሮች አይሰሩም ትምህርት ቤቶች ትላልቅ የሸቀጥ ሱቆች፣ እንዲሁም፣ ዩኒቨርስቲዎች በሮቻቸዉን ዘግተዋል፣ በነዚህ ተቋማት ሥራ የለም ። ሁኔታዉ እንዴት ነዉ? ብራስልስ የሚገኘዉን ወኪላችንን ገበያዉ ንጉሴን አነጋግረን ነበር ።

ገበያዉ ንጉሴ

አዜብ ታደሰ

Audios and videos on the topic