በአርባምንጭ ዞን ካምባ ወረዳ የተከሰተ ግጭት | ኢትዮጵያ | DW | 18.02.2011
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ኢትዮጵያ

በአርባምንጭ ዞን ካምባ ወረዳ የተከሰተ ግጭት

የ16 ሰዎች ህይወት የጠፋበት፤ በመቶዎች የሚቆጠሩ ቤቶች የተቃጠሉበት ግጭት በደቡብ ኢትዮዽያ ተቀስቅሷል።

default

 በአርባ ምንጭ ዞን በምትገኘው ካምባ ወረዳ በሁለት ቀበሌዎች በተፈጠረው የድንበር ይገባኛል ጥያቄ የተፈጠረው ግጭት እንዳልበረደ አንድ የአይን እማኝ ተናግረዋል። ግጭቱ የተቀሰቀሰው ካለፈው የካቲት ሶስት ጀምሮም እንደሆነ ተገልጿል። ዮሀንስ ገብረእግዚያብሄር የአይን እማኝ አነጋግሮ ተከታዩን አጭር ዘገባ አድርሶናል።

ዮሃንስ ገብረእግዚያብሄር

መሳይ መኮንን

ተክሌ የኋላ