በአርሽ ደ ዞዌ ግብረ ሰናይ ድርጅት ዙርያ የተነሳው ውዝግብ | የጋዜጦች አምድ | DW | 03.11.2007
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

የጋዜጦች አምድ

በአርሽ ደ ዞዌ ግብረ ሰናይ ድርጅት ዙርያ የተነሳው ውዝግብ

የሱዳን እና የቻድ ሕፃናትን ወደ ፈረሳይ ለማሻገር ሲሞክሩ የተያዙትን የአንድ የፈረንሳውያን ግብረ ሰናይ ድርጅት ሰራተኞች ጉዳይ ብዙ ማነጋገር ይዞዋል። ስለዚሁ ጉዳይ የቀረበው አስተያየትም የጋዜጦች አምዳችን ያተኮረበት ርዕስ ነው።

ተከሳሾቹ ፈረሳውያን

ተከሳሾቹ ፈረሳውያን