በአማሮ ወረዳ በተቃዋሚዎች እና ባስተዳደሩ መካከል የተፈጠረው ውዝግብ | ኢትዮጵያ | DW | 15.04.2010
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ኢትዮጵያ

በአማሮ ወረዳ በተቃዋሚዎች እና ባስተዳደሩ መካከል የተፈጠረው ውዝግብ

ምርጫ 2002 ዓም አምስት ሳምንታት በቀሩት በአሁኑ ጊዜ በተለያዩ አካባቢዎች የሚገኙ የተቃዋሚ ዕጩዎች እና ደጋፊዎች በገዢው ፓርቲ የተለያዩ የመብት ጥሰቶች እየተካሄዱባቸው እንደሆነ በመግለጽ ክስ ያሰማሉ።

default

በተቃውሞ ወገኖች ላይ ክስ በተደጋጋሚ ከሚቀርብባቸው አካባቢዎች መካከል በደቡብ ክልል የአማሮ ልዩ ወረዳ ቀዳሚ በመሆን ይጠቀሳል። ተቃዋሚዎች በልዩ ወረዳው ገዢው ፓርቲ የሚፈጽምባቸው በደሎች ከዕለት ወደዕለት እየከፋ እንደመጡባቸው ሲገልጹ፡ በአንጻሩ የወረዳው አስተዳደር ህገ ወጦች ራሳቸው ተቃዋሚዎቹ ናቸው በማለት በእነርሱ ላይ ክስ መስርቶቼ ፍርዱን በመጠባበቅ ላይ መሆኑን አስታውቋል። መሳይ መኮንን ሁለቱንም ወገኖች በስልክ አነጋግሮዋል።

መሳይ መኮንን /አርያም ተክሌ

Audios and videos on the topic

ተዛማጅ ዘገባዎች