በአማራ ክልል የተፈናቃዮች ቁጥር በእጥፍ አደገ | ኢትዮጵያ | DW | 06.02.2019
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages
ማስታወቂያ

ኢትዮጵያ

በአማራ ክልል የተፈናቃዮች ቁጥር በእጥፍ አደገ

በተለያዩ አካባቢዎች በተፈጠሩ ግጭቶች በአንድ ወር ተኩል ውስጥ ይህ ቁጥር ወደ 62 ማድጉን የክልሉ አደጋ መከላከልና ምግብ ዋስትና ማስተባበሪያ ጽ/ቤት ምክትል ኃላፊ አቶ አማረ ክንዴ ለDW ተናግረዋል።

አውዲዮውን ያዳምጡ። 03:47

የአማራ ክልል ተፈናቃዮች ቁጥር በእጥፍ ጨመረ


በአማራ ክልል የተፈናቃዮች ቁጥር ከ2 ወር ባነሰ ጊዜ ውስጥ በእጥፍ እንደጨመረ የክልሉ አደጋ መከላከልና ምግብ ዋስትና ማስተባበያ ጽ/ቤት መረጃ ይጠቁማል።  የክልሉ መንግስት ኮሙኒኬሽን ጉዳዮች ጽ/ቤት ባለፈው ታኃሣስ ወር አጋማሸ ላይ የአማራ ክልል ተፈናቃዮች ቁጥር 32 ሺህ እንደነበር በወቅቱ በሰጠው መግለጫ አመልክቶ ነበር፡፡ በተለያዩ አካባቢዎች በተፈጠሩ ግጭቶች በአንድ ወር ተኩል ውስጥ ይህ ቁጥር ወደ 62 ማድጉን የክልሉ አደጋ መከላከልና ምግብ ዋስትና ማስተባበሪያ ጽ/ቤት ምክትል ኃላፊ አቶ አማረ ክንዴ ለDW ተናግረዋል።  ያነጋገራቸው የባህርዳሩ ወኪላችን አለምነው መኮንን ቀጣዩን ዘገባ ልኮልናል።
ዓለምነው መኮንን
ማንተጋፍቶት ስለሺ
ኂሩት መለሰ
 

Audios and videos on the topic

ተዛማጅ ዘገባዎች