በኖርዌይ የኢትዮጵያውያን ችግር | አውሮጳ/ጀርመን | DW | 05.05.2011
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

አውሮጳ/ጀርመን

በኖርዌይ የኢትዮጵያውያን ችግር

ኖርዌይ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን ስደተኞች የሐገሪቱ መንግስት የጥገኝነት ጥያቄያቸውን ውድቅ ማድረጉን በመቃወም ዳግም የአደባባይ ተቃውሞ እያደረጉ ነው።

default

የኦስሎ ከተማ በምሽት

ጥገኝነት ጠያቂዎቹ ከዚህ ቀደም የርሀብ አድማ አድርገው ነበር። አሁንም ከመጠለያ ጣቢያዎች ወተው ድንኳን ጥለው ማደር ከጀመሩ ዛሬ አስረኛ ቀናቸውን አስቆጠረዋል። ልደት አበበ ከስደተኞቹ መካከል ጥቂቱን እና የሚመለከተውን የመንግስት ተወካይ አነጋግራለች።

ልደት አበበ

ማንተጋፍቶት ስለሺ

ነጋሽ መሐመድ

Audios and videos on the topic

ተዛማጅ ዘገባዎች