በናይጀሪያ የቀጠለው ውዝግብ | ኢትዮጵያ | DW | 30.01.2010
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ኢትዮጵያ

በናይጀሪያ የቀጠለው ውዝግብ

በአፍሪቃ በህዝብ ብዛት ቀዳሚውን ቦታ የያዘችው ናይጀሪያ በአሳሳቢ ሁኔታ ላይ ትገኛለች።

default

የናይጀርያዉ ምክትል ፕሪዝደንት ጆናታን ጉድላክ

የሀገሪቱ ፕሬዚደንት ኡማሩ ያር አዱዋ ለህክምና ከብዙ ጊዜ ወዲህ በውጭ ሀገር በሚገኙበት ባሁኑ ጊዜ በጆስ ከተማ በክርስትያኖችና በሙስሊሞች መካከል በተፈጥሮ ሀብት ክፍፍል እና በንብረት ባለቤትነት ጥያቄ ግጭት መፈጠሩ የናይጀሪያ መንግስት የሚገኝበትን የቀውስ ሁኔታ እያካረረው ተገኝቷል። በውዝግቡ እንደሚታወሰው ከሶስት መቶ የሚበልጥ ሰው ተገድሎዋል።

አርያም ተክሌ
DPA/DW

Audios and videos on the topic