በኒ ሻንጉል፥ የአማሮች አቤቱታ | ኢትዮጵያ | DW | 06.08.2013
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ኢትዮጵያ

በኒ ሻንጉል፥ የአማሮች አቤቱታ

ቡለን በተባለዉ ወረዳ የሚኖሩ ተመላሾች እንደሚሉት እስካሁን ንብረታቸዉ አልተመለሰም፥መሬት፥ማደበሪያና ምርጥ ዘርም ማግኘት አልቻሉም

***Für mögliche Ergänzungen der Karte, wie z.B. andere Sprachen, zusätzliche Orte oder Markierungskreuz, wenden Sie sich bitte an infografik@dw-world.de (-2566), Außerhalb der Bürozeiten an bilder@dw-world.de (-2555).*** DW-Grafik: Per Sander 2011_03_10_Laender_Prio_A_B

ከበኒ-ሻንጉል ጉሙዝ መስተዳድር ተብረረዉ በቅርቡ የተመለሱ የአማራ ብሔር ተወላጆች አሁንም በደል ይፈፀምብናል በማለት አቤት አሉ።በተለይ ቡለን በተባለዉ ወረዳ የሚኖሩ ተመላሾች እንደሚሉት እስካሁን ንብረታቸዉ አልተመለሰም፥መሬት፥ማደበሪያና ምርጥ ዘርም ማግኘት አልቻሉም።የአዲስ አበባዉ ወኪላችን ዮሐንስ ገብረ እግዚአብሔር በስልክ ያነጋገራቸዉ ሁለት ሰዎች ድብደባ እንደተፈፀመባቸዉም አስታዉቀዋል።ከቡለን ወረዳ ተባረረዉ የነበሩ ከአምስት ሺሕ በላይ የአማራ ብሔር ተወላጆች  ወደነበሩበት ሥፍራ በቅርቡ ተመልሰዋል።ዝር ዝሩን እነሆ።

ዮሐንስ ገብረ እግዚአብሔር

ነጋሽ መሐመድ

ሸዋዬ ለገሠ

Audios and videos on the topic