በኅዋ አደጋ የደቀነ የሥባሪ ሳቴላይቶች ክምችትና መፍትኄው፣ | ሳይንስ እና ኅብረተሰብ | DW | 21.07.2010
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ሳይንስ እና ኅብረተሰብ

በኅዋ አደጋ የደቀነ የሥባሪ ሳቴላይቶች ክምችትና መፍትኄው፣

የአየርን ንብረት ይዞታ ፤ ለውጡንም ጠንቅቆ ለማወቅና ዕድገትን ለመትለም፤ የሩቅ መገናኛን ለማቀላጠፍ፤ መርከቦችን አቅጣጫ ለማስያዝ፤ መንግሥታት ወደ ኅዋ ባመጠቋቸው የመገናኛ ሳቴላይቶች አማካኝነት ይገለገላሉ።

default

ጥቅሙን ያዩ የተለያዩ መንግሥታትም ፤ የዚሁ ሥነ-ቴክኒክ ተጠቃሚዎች ለመሆን ከመጣር አልቦዘኑም። የመገናኛ ሳቴላይቶች አገልግሎት፣ ተፈላጊነት የማያጠራጥር ቢሆንም፣ ሊያሠናክል የሚችል የተፈጥሮና ሰው-ሠራሽ አደጋ መደቀኑ፣ መፍትኄ እንዲፈለግ በማስገደድ ላይ ነው።

ተክሌ የኋላ

ሸዋዬ ለገሠ