በትግራይ የፖለቲካ ፓርቲዎች ቀጥታ የቴሌቪዥን ክርክር  | ኢትዮጵያ | DW | 24.08.2020
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages
ማስታወቂያ

ኢትዮጵያ

በትግራይ የፖለቲካ ፓርቲዎች ቀጥታ የቴሌቪዥን ክርክር 

አምስት የምርጫው ተወዳዳሪ ፓርቲዎች የተሳተፉበት ይኽው ቀጥታ የመጀመርያ የቴሌቪዥን ክርክር በትግራይ ዴሞክራሲ፣ የራስ ዕድል በራስ የመወሰን መብት እንዲሁም በትግራይ እጣ ላይ የተለያዩ ሐሳቦች የቀረቡበትና የተከራከሩበት ነው፡፡ሚሊዮን ኃይለ ሥላሴ ከመቀሌ ዝርዝሩን አዘጋጅቷል።

አውዲዮውን ያዳምጡ። 04:55

በትግራይ የፖለቲካ ፓርቲዎች ቀጥታ የቴሌቪዥን ክርክር 

የፊታችን ጳጉሜ 4 ቀን ሊካሄድ መርሐ ግብር በወጣለት የትግራይ ምርጫ የሚሳተፉ የፖለቲካ ድርጅቶች በቀጥታ የተላለፈ የቴሌቪዥን ክርክር ትላንት አካሄዱ፡፡ አምስት የምርጫው ተወዳዳሪ ፓርቲዎች የተሳተፉበት ይኽው የመጀመርያ በቀጥታ የተላለፈ የቴሌቪዥን ክርክር በትግራይ ዴሞክራሲ፣ የራስን ዕድል በራስ የመወሰን መብት እንዲሁም በትግራይ እጣ ፈንታ ላይ የተለያዩ ሐሳቦች የቀረቡበትና ክርክርም የተካሄደበት ነው።ሚሊዮን ኃይለ ሥላሴ ከመቀሌ ዝርዝሩን አዘጋጅቷል።

ኂሩት መለሰ
 

Audios and videos on the topic

ተዛማጅ ዘገባዎች